እንኳን በዋሺንግተን ዲሲ ወደሚገኘው ቤሪያን የኢትዮጵያውያን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ድኀረ ገፅ በደህና መጡ።

 

በክርስትና እምነት ኅብረታችን ላይ በመገኘት ከእኛ ጋር  እንዲያመልኩና እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ በአምልኮና፣ በጸሎት የአንድነት ጊዜ አብረውን እንዲያሳልፉ በትሕትና እንጋብዝዎታለን።

ስለ ቤተክርስቲያናችን መሰረታዊ የእምነት መመሪያዎች ለማወቅ ከፈለጉ ስለእኛ(About us) በሚለው ገጽ ላይ ያለውን ዝርዝር ማብራሪያ ይመልከቱ።

   1731 Great Falls St,

   Mclean, VA 22101

ፓስተር ፋሲል ከተማ

ቤሪያን የኢትዮጵያውያን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲ።

የአገልግሎት ጊዜ ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት

      ሰንበት ትምህርት፡- 9:30 am - 11:00 am

      ዋና የአምልኮ ጊዜ፡- 11:30 am - 12:30 pm

 

A Worldwide Church Family

The Seventh-day Adventist Church is a mainstream Protestant church with approximately 19 million members worldwide, including more than one million members in North America. The Adventist Church operates 173 hospitals and sanitariums and more than 7,500 schools around the world. The Adventist Development and Relief Agency (ADRA) works within communities in more than 130 countries to provide community development and disaster relief.

LEARN MORE