እንኳን በዋሺንግተን ዲሲ ወደሚገኘው ቤሪያን የኢትዮጵያውያን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ድኀረ ገፅ በደህና መጡ።
በክርስትና እምነት ኅብረታችን ላይ በመገኘት ከእኛ ጋር እንዲያመልኩና እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ በአምልኮና፣ በጸሎት የአንድነት ጊዜ አብረውን እንዲያሳልፉ በትሕትና እንጋብዝዎታለን።
ስለ ቤተክርስቲያናችን መሰረታዊ የእምነት መመሪያዎች ለማወቅ ከፈለጉ ስለእኛ(About us) በሚለው ገጽ ላይ ያለውን ዝርዝር ማብራሪያ ይመልከቱ።
ፓስተር ፋሲል ከተማ
ቤሪያን የኢትዮጵያውያን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በዋሽንግተን ዲሲ።
የአገልግሎት ጊዜ ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት
ሰንበት ትምህርት፡- 9:30 am - 11:00 am
ዋና የአምልኮ ጊዜ፡- 11:30 am - 12:30 pm